How To Demx
How To Demx
  • Видео 72
  • Просмотров 902 748
Dv 2025 ከፍተኛዉ ኬዝ ቁጥር ግምገማ እና የምናዉቅበት ቀመሯር | Zizu Demx
🔸 በዚህ ቪድዮ የብዙዎች ጥያቄ የሆነውን ኬዝ ቁጥር እና አብረውት የሚመጡትን ጥቅሞች እና ጉዳቶች በሰፊው እናያለን፡
☑️ በዚህ ቪድዮ ከምንዳስሳቸው ርዕሶች መካከል
🔴 ኬዝ ቁጥር ትልቅ ነው ለማለት መስፈርቱ ምንድን ነው?
🟠 ኤምባሲዎች ብዙ የማይጠሩበት ምክንያት ምንድን ነው?
🟡ለኢትዮጵያ ትልቁ የኬዝ ቁጥር የሚባለው ስንት ነው?
🟢 የ DV 2025 ትልቁ የኬዝ ቁጥር ስንት ሊሆን ይችላል?
🔵 የኬዝ ቁጥሬ ትልቅ ከሆነ ምን ላድርግ?
👉 ከ Zizu Demx ጋር በግል ለማውራት ከስር ያለውን የቴሌግራም አድራሻ ተጠቀሙ
መልካም እድል
@DemxDv2025
Просмотров: 420

Видео

የ DV 2024 የመጨረሻ ወራት ተስፋ እና ስጋቶች
Просмотров 1,3 тыс.День назад
✅ Dv 2024 የመጨረሻ 3 ወራት ✅ 👉 በዚህ ቪዲዮ ከ July ጀምሮ ያሉትን የሶስት ተከታታይ ወራት አፈጻጸም ምን ሊመስል ይችላል የሚለዉን የምናይ ይሆናል። 🟠 በተጨማሪም እስከ አሁን ምን ያህል ቪዛዎች ተሰጡ? ቀሪ ቪዛስ ስንት ነዉ? 🟡 የ 10 ወር አፈጻጸሙ ምን ይመስላል? 🔵 ከባለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር የ DV 2024 በምን አይነት ሁኔታ ላይ ነዉ? 🟣 የኢትዮጲያ የ 10 ወር አፈጻጸሟ ምን ይመስላል? 🔵 ከዚህ በኋላ ስንት ግዜ ሊጠራ ይችላል? 🟡 እስከ ስንት ኬዝ ቁጥርስ ሊሔድ ይችላል? 🟠 ያልተጠራነዉ እጣ ፈንታችን ምንድን ነዉ? ☑️ እና ሌሎችንም ጥያቄዎች በመረጃ የሚያስረዳ ቪዲዮ ነዉ። 📼 ተጨማሪ በ DV 202...
የ DV አሽናፊዎች በአንድ አመት ዉስጥ የሚጠብቃችሁ ሙሉ ሒደት | Zizu Demx
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
✅ DV ካሽነፋችሁ በኋላ ቪዛ እስከምታገኙ ያለዉ ሙሉ ሒደት ✅ 👉 በዛሬው ቪዲዮ የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ይመለሳል። በአንድ አመት ውስጥ ስለሚጠብቃችሁ ሒደት ቀላል እና ግልጽ በሆነ አገላለጽ ጥያቄዎቻችሁ ይመለሳሉ። በቪዲዮው ውስጥ ⚪️ ዲቪ እንደደረሰኝ ካየሁ በኋላ ምን ላድርግ? ⚫️ DS 260 መች ልሙላ? 🔴 DS 260 እስከመች መሙላት እችላለሁ? 🔵 ፓስፖርት ከማውጣቴ በፊት ምን ማወቅ አለብኝ? ⚫️ ዶክመንቶቼን መች አውተንትኬት ላድርግ? ⚪️ ቪዛ ቡሌቲን ምንድን ነው? መች ነው የሚጀመረው? 🔴 ቪዛ ቡሌቲን አሰራሩ ምን ይመስላል? 🔵 2NL ምንድን ነው? መች ነው የሚጀመረው? ⚪️ ሜዲካል (የህክምና ምርመራ) መች ላድርግ? ⚫️...
ከዚህ ታሪክ ብዙ ታተርፋላችሁ
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ከዚህ ታሪክ ብዙ ታተርፋላችሁ
Dv 2025 ዉጤት ከመለቀቁ በፊት ቪዲዮዉን ተመልከቱ | Watch this video before DV 2025 result.
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
Dv 2025 ዉጤት ከመለቀቁ በፊት ቪዲዮዉን ተመልከቱ | Watch this video before DV 2025 result.
በዚህ አመት Dv 2024 እስከ ስንት ኬዝ ሊጠራ ይችላል?
Просмотров 3,2 тыс.3 месяца назад
👉 በዚህ ቪድዮ እስከ ዛሬ የተለቀቁ የተለያዩ መረጃዎችን በመዉሰድ የዚህን አመት አጠቃላይ አፈጻጸም ግምት የምንሰራ ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪ ካካተታቸዉ ርዕሶች መካከል 🔹 የኢትዮጵያ እስከ አሁን ያለዉ አፈጻጸም ምን ይመስላል? 🔸 በ 1000 የኬዝ ቁጥሮች ዉስጥ የኢትዮጲያ አሸናፊዎች ስንት ናቸዉ? 🔻 እስከ አሁን በዓለም ላይ የተሰጡ ቪዛዎች ብዛት እና የሚቀረዉ የቪዛ መጠን? 🔺 በኢትዮጲያ ደረጃ እስከ ስንት ኬዝ ሊጠራ ይችላል? ☑️ የሚሉ ጥያቄዎችን ከተለቀቁ መረጃዎች አንጻር ለማየት እንሞክራለን። መልካም እድል❤️ @HowToDemx @HowToDemx
በ 6 ወር ስንት ቪዛ ተሰጠ? ምን ያህል ቪዛስ ይቀራል?
Просмотров 1,7 тыс.4 месяца назад
በ 6 ወር ስንት ቪዛ ተሰጠ? ምን ያህል ቪዛስ ይቀራል?
የፎቶ መስፈርት ሶፍትቄሩን በነጻ | DV 2025
Просмотров 9 тыс.9 месяцев назад
የፎቶ መስፈርት ሶፍትቄሩን በነጻ | DV 2025
Dv 2025 ፎቶ ለማስተካከል የመጨረሻው መልዕክት
Просмотров 6 тыс.9 месяцев назад
Dv 2025 ፎቶ ለማስተካከል የመጨረሻው መልዕክት
Dv 2025 ሙሉ አሞላል - Zizu Demx | How to Apply DV Lottery 2025 Application
Просмотров 74 тыс.9 месяцев назад
#ZizuDemx #HowToDemx
ከ DV አሸናፊነት በኋላ የሚጠብቋችሁ ወጭዎች!
Просмотров 2 тыс.Год назад
ከ DV አሸናፊነት በኋላ የሚጠብቋችሁ ወጭዎች!
የተሳሳተ መረጃ ያስገባችሁ ምን ይገጥማችኋል?
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
የተሳሳተ መረጃ ያስገባችሁ ምን ይገጥማችኋል?
ዲቪ ከደረሳችሁ በኋላ የሚጠብቃችሁ መከራ
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
ዲቪ ከደረሳችሁ በኋላ የሚጠብቃችሁ መከራ
DV ውጤት ስናይ የሚገጥሙን 3ቱ . . .
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
DV ውጤት ስናይ የሚገጥሙን 3ቱ . . .
Confirmation Number ለጠፋባችሁ
Просмотров 556Год назад
Confirmation Number ለጠፋባችሁ
በዚህ አመት ብዙ ሰው DV ያሸንፋል! ለምን?
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
በዚህ አመት ብዙ ሰው DV ያሸንፋል! ለምን?
7ቱ ዩቱብ ከመክፈታችን በፊት መታወቅ ያለባቸው መስፈርቶች | 7 Tips for Creating a Successful YouTube Channel
Просмотров 329Год назад
7ቱ ዩቱብ ከመክፈታችን በፊት መታወቅ ያለባቸው መስፈርቶች | 7 Tips for Creating a Successful RUclips Channel
አማርኛን በአንድ ቀን ለመጻፍ ይህንን አድርጉ | How to learn English writing in one Day?
Просмотров 410Год назад
አማርኛን በአንድ ቀን ለመጻፍ ይህንን አድርጉ | How to learn English writing in one Day?
ምርጥ የአማርኛን የምንጽፍባቸው ሶፍትዌሮች | Best Amharic typing software for pc
Просмотров 307Год назад
ምርጥ የአማርኛን የምንጽፍባቸው ሶፍትዌሮች | Best Amharic typing software for pc
ሞባይላችን ላይ ማወቅ ያሉብን ያልተለመዱ የኖትፍኬሽን አይከኖች
Просмотров 261Год назад
ሞባይላችን ላይ ማወቅ ያሉብን ያልተለመዱ የኖትፍኬሽን አይከኖች
አክሰስ ፎርም አሰራር በአንድ ቪድዮ - ክፍል ሁለት | Microsoft Access Form Full Tutorial
Просмотров 680Год назад
አክሰስ ፎርም አሰራር በአንድ ቪድዮ - ክፍል ሁለት | Microsoft Access Form Full Tutorial
ፓስፖርት ለማሳደስ ፤ ስም ለመለወጥ እና የልደት ቀን ለመቀየር ሙሉ ሒደት | Ethiopian Expired Passport Renewal
Просмотров 10 тыс.Год назад
ፓስፖርት ለማሳደስ ፤ ስም ለመለወጥ እና የልደት ቀን ለመቀየር ሙሉ ሒደት | Ethiopian Expired Passport Renewal
ፓስፖርት ለማሳደስ መከተል ያለባችሁ ሒደቶች | Ethiopian Passport Renewal Process
Просмотров 3,7 тыс.Год назад
ፓስፖርት ለማሳደስ መከተል ያለባችሁ ሒደቶች | Ethiopian Passport Renewal Process
አዲስ ፓስፖርት አሞላል ከሀ እስከ ፐ | Ethiopia New passport online application full step.
Просмотров 67 тыс.Год назад
አዲስ ፓስፖርት አሞላል ከሀ እስከ ፐ | Ethiopia New passport online application full step.
ከስልክ የተሻለው የቴሌግራም አካውንት መታወቂያ | how to create telegram username
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ከስልክ የተሻለው የቴሌግራም አካውንት መታወቂያ | how to create telegram username
የ Dv ውጤት ለማየት እና ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች | Entrant Status Check - DV Lottery 2024
Просмотров 31 тыс.Год назад
የ Dv ውጤት ለማየት እና ማድረግ ያሉብን ጥንቃቄዎች | Entrant Status Check - DV Lottery 2024
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ የስራ ቅጥር አሞላል ከሀ እስከ ፐ | Commercial Bank of Ethiopia Vacancy Apply Online 2022
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ የስራ ቅጥር አሞላል ከሀ እስከ ፐ | Commercial Bank of Ethiopia Vacancy Apply Online 2022

Комментарии

  • @Samuelyesha
    @Samuelyesha 7 часов назад

    ወንድማችን ቀጣዩን ስራልንን

  • @AnsifGena
    @AnsifGena 12 часов назад

    Thanks zizu

  • @MeskremAdugna-rh4go
    @MeskremAdugna-rh4go День назад

    US embassy endezi megemete ayechalem zendero y2023 chemerew sertewal

  • @melesewkidan1258
    @melesewkidan1258 День назад

    እናመሰናለን

  • @user-gb6st4xm1g
    @user-gb6st4xm1g День назад

    አረ ከ ክፍለ ሃገር የመጣ የ ልደት ካርድ እንዴት ነው

  • @sanyisanyi9265
    @sanyisanyi9265 День назад

    በ ትክክል ነው እኮ ያስገባሁት ግን እስከ አሁን እያስቸገረኝ ነው ምን ይሻላል 😮😮

  • @BeneBana
    @BeneBana День назад

    🎉

  • @user-lb4dm1qd9j
    @user-lb4dm1qd9j 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ 46ሺ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መንገደኛ ነኝ

  • @AbelaChernet
    @AbelaChernet 2 дня назад

    Egzer yisteh edelegnaw group west negn😅😅😅😅😅😅 edlegnaw group

  • @SelamArega-d4p
    @SelamArega-d4p 2 дня назад

  • @user-il3yh7uk1c
    @user-il3yh7uk1c 3 дня назад

    Hii 28500 endet new edil ale

  • @user-oi4kp5gz2l
    @user-oi4kp5gz2l 3 дня назад

    Short and precise self-explanatory!

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 4 дня назад

    Important .thank you

  • @user-ih3ek8oh6m
    @user-ih3ek8oh6m 4 дня назад

    September geciwoch mechie yelakal tilaleh letibibirh amsginalhu

  • @AmanuelMolla-p6f
    @AmanuelMolla-p6f 5 дней назад

    Sent your cn and 16 digit invoice number to nvc for interview schedule appointment . Mil gebalgn May you help me!

  • @AmanuelMolla-p6f
    @AmanuelMolla-p6f 5 дней назад

    Selam wondme ! Please attache your case number & 16 digit invoice number via paper or electronically to nvc to schedule you interview appointment . Mil neger agegnehu. May you support ?

  • @WagiWan
    @WagiWan 6 дней назад

    there is no availavable appointment date, please check later ይሄን አንዴት አድርገን fix አናረጋለን?

  • @AdoniTemu-wc9on
    @AdoniTemu-wc9on 7 дней назад

    ሰላም ዚዙ ተከታታይህ ነኝ በፈጣሪ አንድ ጥያቄ መልስስልኝ ኦሮሞ ነኝ መታወቂያየና የልደት ካርዴ በኦሮምኛ ነው የተፃፈው እንዴት እሞላዋለሁ እኔ ማለቴ ቋንቋ በአማረኛና እንግሊዘኛ ነው የሚያስመርጠን እባክህ መልስህን እጠብቃለሁ የፈጠነ ቢሆን ደግሞ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @dadikabeto8862
    @dadikabeto8862 8 дней назад

    Wouw now,...bro

  • @NetsanetTeku-bn9wc
    @NetsanetTeku-bn9wc 8 дней назад

    Bemen lesaflek ke 10 ken bewala interview geba neber bemen lagegnek

  • @MeskremAdugna-rh4go
    @MeskremAdugna-rh4go 9 дней назад

    dv 2023 chemero eyeseru new yetebalew

  • @MeskremAdugna-rh4go
    @MeskremAdugna-rh4go 9 дней назад

    Egzabher yawekal

  • @user-jg8mo2lr1u
    @user-jg8mo2lr1u 9 дней назад

    Good afternoon brother can I have your number please kindly thanks.

  • @user-jg8mo2lr1u
    @user-jg8mo2lr1u 9 дней назад

    Good afternoon brother can I have your number please kindly thanks.

  • @yitbarekteklehaimanot
    @yitbarekteklehaimanot 9 дней назад

    አድራሻህን ተናገር

  • @yitbarekteklehaimanot
    @yitbarekteklehaimanot 9 дней назад

    አድራሻህን ተናገር

  • @yitbarekteklehaimanot
    @yitbarekteklehaimanot 9 дней назад

    selam selam ds 260 ante gar lemomulat slefeleku adrashahn laklgn

    • @HowToDemx
      @HowToDemx 9 дней назад

      @DemxDv2025 telegram

  • @deginetmilkiasdegu
    @deginetmilkiasdegu 9 дней назад

    Thanks biro

  • @SebleAsmamaw-x4x
    @SebleAsmamaw-x4x 10 дней назад

    የተሳሳተ መረጃ አስገብተሻል ተብዬ ተከልክዬ ነበረ በፍርድቤት ትክክለኛ መሆኑ ተረጋግጦልኝ መልሼ ትክክል መሆኑን አስገብቻለው እነሱ ኢሜል ሳደርግ ጠብቂ ነው የሚሉኝ ወቶቹ እያለቁ ነው ምንትመክረኛህ

  • @SebleAsmamaw-x4x
    @SebleAsmamaw-x4x 10 дней назад

    የተሳሳተ መረጃ አስገብተሻል ተብዬ ተከልክዬ ነበረ በፍርድቤት ትክክለኛ መሆኑ ተረጋግጦልኝ መልሼ ትክክል መሆኑን አስገብቻለው እነሱ ኢሜል ሳደርግ ጠብቂ ነው የሚሉኝ ወቶቹ እያለቁ ነው ምንትመክረኛህ

  • @ObsinanAmaro
    @ObsinanAmaro 10 дней назад

    High Case number sent nw

  • @MustafaDarga
    @MustafaDarga 10 дней назад

    darsony nabar gin altatarawum

    • @HowToDemx
      @HowToDemx 9 дней назад

      Case kuter kef selale nw

  • @SeadaEbrahim-ik3dq
    @SeadaEbrahim-ik3dq 11 дней назад

    Enamsegenalen brtalen demx gen dv aledrsegnm

  • @AbayeAbaye-yn1pv
    @AbayeAbaye-yn1pv 11 дней назад

    Dv btame btensh quter kalmtalachu wegnoche btam aseqyamina amtune mulu seyasaqeqachu ymiyakrmachu hidte nwu kzis ytebqachu.!

    • @EyasuAsafew
      @EyasuAsafew 10 дней назад

      Bians eske sint new tinish mibal?

    • @AbayeAbaye-yn1pv
      @AbayeAbaye-yn1pv 10 дней назад

      @@EyasuAsafew esek15 lnea tensh nwu ahun balwu yethiopia embassy aftsastaem.kza blay chenqtu amte msqaytu ybesal.enean ataygnem 28shi wuset hogne amte khewot lay qnesh ahun tsefa ylwum zeroo dv .baydrse ekoo mene chegeer alwu

  • @nunuy4659
    @nunuy4659 11 дней назад

    Dv molalegn piz

  • @AbayeAbaye-yn1pv
    @AbayeAbaye-yn1pv 11 дней назад

    288x k nberku 2024.btam yasazenal.arfea nuroyean leqtel bagrea tankyou. Broo

    • @HowToDemx
      @HowToDemx 9 дней назад

      Tenshim bihon tesfa alew. Tebeku

  • @TekaAbuka
    @TekaAbuka 11 дней назад

    30919

  • @TekaAbuka
    @TekaAbuka 11 дней назад

    Brabo

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 13 дней назад

    የገጠርመታወቂያአይሆንም

  • @AbayeAbaye-yn1pv
    @AbayeAbaye-yn1pv 13 дней назад

    Er y2024 hunyta endeat nwu .er lidrsebt ymichlwun c.no.

  • @FhDyy-k5i
    @FhDyy-k5i 14 дней назад

    zizu አድሬስ ሰጠኝ በናትክ ላውራህ

  • @admedaso
    @admedaso 16 дней назад

    ጡሩ❤

  • @admedaso
    @admedaso 16 дней назад

    ጡሩ

  • @twestaephrme
    @twestaephrme 18 дней назад

    አባቴ እኔ የለኝ ትምህርት ማሰረጃ 10ኛ ከፈል አጠናቅቄ ማትረክ ወሰጃለሁ ማረጋገጫ የማረገው የሰንተኛ ክፈል ነው በናትህ ነገረኝ የሰራ ልምድ አለኝ አሁንም ሰራ ላይ ነኝ ግን ነገረኝ በናትህ በድህነት የተሰቃየሁ ነኝ ለፈጣሪ ብለህ እርዳኝ

  • @mikiyastilahun322
    @mikiyastilahun322 18 дней назад

    አረስልኩን

  • @TemamDesta-cm6xo
    @TemamDesta-cm6xo 18 дней назад

    Based on what condition higher cn is interviewed before lower cn?

  • @Esmaelyimam213Esmaelyimam21
    @Esmaelyimam213Esmaelyimam21 19 дней назад

    ደሴ ነው ያወጣሁት 15 አመተ ሆኖታል ጠፍቶብኛል ለማወጣት

  • @WerkuKing
    @WerkuKing 19 дней назад

    Waw.Naw.Wandme

  • @werkuhagetahungetahun4301
    @werkuhagetahungetahun4301 20 дней назад

    Ds 260 molechalaw Gen case #37000 naw tesefa alegh

  • @MeazaTito
    @MeazaTito 20 дней назад

    Konjo mereja new yeseteken zizuye thankyou so much